Literature

ሸማው ልቤ

ያባቴ ዘር ድሩ የእናቴ ዘር ማጉ በሸማኔው ታሪክ እኔን ሲደረጉ ድርን የኔ ብዬ ማግን እንዴት ልተው እኔነት ሸማዬን እየመሠረተው? ማግን የኔ ብዬስ ድርን እንዴት ልጥላ? በርሱም  ...

Continue Reading
Literature

ሕብሩ ጉራማይሌ

ቀይ ነሽ? ጥቁር ነሽ? ለምትሉኝ ሁሌ ጠይም ነው ቀለሜ ሕብሩ ጉራማይሌ። ያባት ዘር ድር ማጌ የናት ዘር ፈትሌ ዉሑድ ነው ሸማዬ ክሩ ጉራማይሌ። ልለያየው ካልኩኝ ድርማጉን በትኜ ልብስ  ...

Continue Reading
Literature

ዉሑድ ጉራማይሌ

ገራሚ ግጥም እንጋብዛችሁ … ባባቴ ጎጃሜ በናቴ ሰላሌ ዉሑድ ነው የኔ ደም – ምንጩ ጉራማይሌ። በናቴ አገር ጅሩ – ያባቴ አበርገሌ ዉሑድ ነው የኔ ደም  ...

Continue Reading
Literature

ውሕድ ኢትዮጵያዊ … !

አማራ ነኝ ያውም ኦሮሞ ጉራጌ ነኝ ያውም ሲዳሞ ሱማሌ ነኝ ያውም ከትግሬ ከደቡብ ነኝ ያውም ሃረሬ … ከአፋር ነኝ ያውም ጋምቤላ ከስልጤ ነኝ ውስጤ ሲሰላ በዚህ መለኪያ  ...

Continue Reading