Video

በአማራ እና በኦሮሞ መሃል ያለ የውሕድ ታሪክ በዋልታ – ቲቪ የተዘጋጀ

ውሕድ ኢትዮጵያኖችን  አንሰንጥቃቸው ውሕድ ኢትዮጵያዊነት በዚህ ውስን በሆነ (በኦሮሞ እና በአማራ ብቻ የተፊጠር አስመስሎ በቀረበ) ጥናታዊ ፊልም የ ሚገለጽ አይደለም። በሃገራችን ከ84 በላይ ብሄረሰብ የተፈጠሩ ከ40 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ከኢትዮጵያዊነት ውጪ ማንነት የሌላቸው ዜጎች ቦታ ያልሰጠ እና የዘነጋ ዶክመንተሪም ቢሆንም ስለ ውሕዶችን እውቅና መስጠቱ በራሱ ሊበረታታ ይገባል። ሌሎቹ ከሁለት እና ከዛ በላይ ቤሄረሰቦች የተገኙ ውሕዶች …

Continue Reading