Video

ህገ መንግሥቱ ከመነሻው ኢትዮጵያዊነትን ክዶ የተነሳ የፖለቲካ ሰነድ ነው” አቶ ደቻሳ አንጌቻ ታደሰ (የካርማሽ የጉዞ ማህበር ሰብሳቢ)

አቶ ደቻሳ አንጌቻ ታደሰ (የካርማሽ የጉዞ ማህበር ሰብሳቢ) ፍቅር ተፈጥሯዊ ነው። ከብሄራችሁ ውጪ አታግቡ ፤ ካገባችሁም ፍቱ ማለት ከአልተገራ ስሜት የሚመነጭ ነው ውድ የውሕድ ኢትዮጵያዊ ቤተሰባች በጋዜጠኛ ይርጋ አበበ እና በአቶ ደቻሳ አንጌቻ ታደሰ ጋር በውሕድ ኢትዮጵያኖች ዙሪያ የተደረገ ቆይታ ይከታተሉ። ሁል ግዜም እንደምንለው በታሪክ ክስተቶች የተፈጠረውን በ30 ሚሊዮኖች በላይ የምንጋራውን አኩሪ የኢትዮጵያ ምሰሶ የሆነውን …

Continue Reading
Articles

የውሕድ ሚድያ አስፈላጊነት

የሚድያው ዋና ሃሳብ ኢትዮጵያ ውስጥ የብሔር ነጻነት ለማክበር በሚል የተተከለው ሥርዓት በአወቃቀርም ሆነ በአፈጻጸም የሚሊዮኖችን የብሔር ነጻነት የማያከብር መሆኑን ለማስተማር ነው። የተተከለው ሥርዓት ከነጉድለቶቹም ቢሆን እቆማለሁ የሚልለት ዓላማ በትክክል ቢተገበር እንኳን መብታቸውን ሙሉ በሙሉ የሚነፍጋቸው ሚሊዮናት ኢትዮጵያውያን አሉ። ወደፊትም ይኖራሉ። እነዚህም ከሁለትና ከዚያም በላይ ከሆኑ ብሔሮች የተወለዱ ዜጎች (ውሕድ ማንነት ያላቸው) በአንድ በኩል በሌላ በኩል …

Continue Reading
Video

ውሕድ ማንነትን አልቀበለውም ፤ አንዱን ብሄር ምረጡ – ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጋቢሳ

ውድ የውሕድ ቤተሰቦች በብዙ ሚሊዮኖች የምንጋራውን ውሕድ ኢትዮጽያዊ ማንነታችንን አጉልተን በማውጣት በማንኛውም ሃገራዊ ገዳዮች ላይ ነጠላ ማንነት ካላቸው ወገኖቻችን ጋር በአንድነት ለሃገር ያደረግነውን አስተዋጾ እንዲታወቅና በአንድ ብሄር በጓ ፈቃድ በታቃፊነት ሳይሆን በሃገራችን ላይ በሙሉ ባለቤትነት መኖር እንደሚገባን ስንወያይ ቆይተናል። ውሕድ ኢትዮጵያዊነት በትውልድ የታደልነው ከሰው ሰራሸ የዘር ክልል በላይ የሆነ ኢትዮጵያን ከምስራቅ እስከ ምእራብ ከሰሜን እስከ …

Continue Reading
Video

መገፋት ከኢትዮጵያዊነት ወደ ቤሄርተኝነት ለመሄድ ያስገድዳል

መገፋት ከኢትዮጵያዊነት ወደ ቤሄርተኝነት ለመሄድ ያስገድዳል። የብሄርተኝነት ትግል ግን ዲሞክራሲን ሊያመጣ ይችላል? በአበበ በለው እና በኤርሚያስ ለገሰ መሃል የተደረገ ክርክር ውሕድ ኢትዮጵያኖች ለኢዮጵያ ሰላም መፍትሄ ይሆኑ ይሆን? 

Continue Reading
Art & Music

የቱ ነው ብሄሬ? የትኛውን ነው ገንጥዬ የማወጣው? መቅደስ ጸጋዬ

 ብሔርንም በተመለከተ ያልተዛመድኩት ብሔር የለኝም!!..የኔ ቤተሰብ ውስጥ ሁሌም ትንሿን ኢትዮጵያዬን ነው የማየው። ለዚህ ነው እኔ እራሴን አንድ ጥግ ውስጥ ላስቀምጥሽ ብላት ማንነቴ የማትፈቅድልኝ!!..ሁሌም” #እኔ_የማውቀው_መጀመሪያ_ሰው_መሆኔን_ሲቀጥል_ ኢትዮጵያዊ_መሆኔን_ብቻ_ነው!!” የምለው፤ ይህንን ሕብር ማንነቴን ጠቅልሎ የሚገልጽልኝ #ሰውነት እና #ኢትዮጵያዊነት ብቻ ስለሆነ ነው!!! አምላካችን ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን!!

Continue Reading