Video

አስመላሽ ወ/ስላሴ የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ በ ETHIO FORUM Dec 9, 2019

በኢትዮ ፎረም የተደረገን ቃለ ምልልስ ላይ የሚቀጥሉት ሶስት ጥያቄዎች ጋዜጠኛው ቢጠይቅ ብለን አሰብን 1. ብሄር የሚወሰነው በዘር ሳይሆን በስነልቦና ከሆነ ውሕድ ልጅ ከእናት እና ከአባቱ ነጠላ ማንነት የተውጣጣ ውሕድ ስነልቦና ሊውረስ አይችልም? 2. ወላጆቹ ሌላ ክልል የወለዱት ልጅ ከአካባቢው በተጨማሪ የእናት አባቱን ስነልቦና ከቤቱ ሊይዝ አይችልም? 3. አንድ ከክልሉ ውጭ የተወለደ/ያደገ ልጅ ወደ ወላጆቹ ክልል …

Continue Reading
Video

🔲 ውሕድ ኢትዮጵያዊያንን ማንነት መፋቅ አህዳዊነት ነው 🔲

 ውድ የውሕድ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ ዛሬ በውሕድ ማንነትን ላይ ጥናት ከሚያደርገው እጩ- ዶክተር ቴውድሮስ ዘውዱ ጋር በየኔታ ቱብ የተደረገውን ውይይት እናጋራችሁ። ብዙ ነጥቦች ተነስተዋል ፤ 🔶️ አንድ ውሕድን የእናትህ ወይም የአባትህ ቋንቋ አንዱን ብቻ በመምረጥ ማንነትህ ተሰንጥቆ በነጠላ ማንነት ላይ ቁም ማለት የሰብአዊ መብቱን መንጠቅ ነው 🔶️ በስብሰባ ላይ ነጠላ ማንነትን ስብስብ የእኔ ነው …

Continue Reading
Video

🔵 ውሕድነት መንፈስ ነውን? 🔵

ውሕድ ማንነት እንደ ሻንጣ እየቀያየርን ተሸክመነው የምንዞረው አይደለም ውድ የውሕድ ቤተሰቦች ሰላምታችን ይድረሳችሁ ጋዜጠኛ ሽመልስ ታደሰ በአባይ ሚዲያ እንግዳችን በሚለው ዝግጅቱ ላይ ከእጩ ዶክተር አቶ ቶውድሮስ ዘውዱ ጋር የነበራቸውን ውይይት ይመልከቱ ፦ የጋዜጠኛ ሽመልስ ታደሰ ጥያቄ፦ ➡️ ” አንድ ሰው በ(mixed) ማንነት ወይም የተደባለቀ ማንነት አለው ፤ በአንድ ግዜ ሁሉም ባታ ሊገኝ አይችልም ፤ በአንድ …

Continue Reading
Art & Music

Getish Mamo

የብዙ ሚሊዮኖች ውሕድ ኢትዮጵያንን ስሜት የሚገልጽ ዘፈን በጌትሽ ማሞ ታማኙ አያቴ ከመንዝ ተንስቶ በቾ ተቀመጠ ኦሮሞዋን አግብቶ ከዛች ከኦሮሞ ሁለት ይወልድና እነሱም ላቅም አዳም ሲደርሱ እንድገና የሶዶ ጉራጌ ሴትዋም ታገባና ከትግሬ ተጋብቶ ወንዱም ወለደ እና ከነዛ ልጆቹ እኔም ነኝ አንዱ ሁሉም ሰው ይለኛል ጌትዬ ዘመዱ እስኪ እኔን ፍረዱኝ ዘሬ ምን ሊባል ነው ዘሬን አትጠይቁኝ ዘሬ …

Continue Reading