Category: Video
Which way for Ethiopia? FRANCE 24 – The debate
በአለፉት 30 ዓመታት ከ40 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ውሕድ ኢትዮጵያዊያን በብሄር በተዋቀረ ፌድራሊዝም ውስጥ ተገለው በህልውና ስጋት ውስጥ ኖረዋል። በአሁኑ ግዜ በዚህ ክርክር መድርክ ላይ እንደተንሳው በሃገራችን በሺህ ዓመታት ጉዞ በፍቅር እና በተለያዩ ክስተቶች የተገኛውን ውሕድ ኢትይጵያዊ እውቅና ማግኘት ጀምሮል። ይህ ሊበረታታ ይገባል።