Video

ህገ መንግሥቱ ከመነሻው ኢትዮጵያዊነትን ክዶ የተነሳ የፖለቲካ ሰነድ ነው” አቶ ደቻሳ አንጌቻ ታደሰ (የካርማሽ የጉዞ ማህበር ሰብሳቢ)

አቶ ደቻሳ አንጌቻ ታደሰ (የካርማሽ የጉዞ ማህበር ሰብሳቢ)
ፍቅር ተፈጥሯዊ ነው። ከብሄራችሁ ውጪ አታግቡ ፤ ካገባችሁም ፍቱ ማለት ከአልተገራ ስሜት የሚመነጭ ነው

ውድ የውሕድ ኢትዮጵያዊ ቤተሰባች
በጋዜጠኛ ይርጋ አበበ እና በአቶ ደቻሳ አንጌቻ ታደሰ ጋር በውሕድ ኢትዮጵያኖች ዙሪያ የተደረገ ቆይታ ይከታተሉ።

ሁል ግዜም እንደምንለው በታሪክ ክስተቶች የተፈጠረውን በ30 ሚሊዮኖች በላይ የምንጋራውን አኩሪ የኢትዮጵያ ምሰሶ የሆነውን ውሕድ ኢትዮጵያዊ ማንነታችንን አጉልተን እናውጣው።
ቸር ይግጠመን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *