Art & Music

የቱ ነው ብሄሬ? የትኛውን ነው ገንጥዬ የማወጣው? መቅደስ ጸጋዬ

ብሔርንም በተመለከተ ያልተዛመድኩት ብሔር የለኝም!!..የኔ ቤተሰብ ውስጥ ሁሌም ትንሿን ኢትዮጵያዬን ነው የማየው። ለዚህ ነው እኔ እራሴን አንድ ጥግ ውስጥ ላስቀምጥሽ ብላት ማንነቴ የማትፈቅድልኝ!!..ሁሌም” #እኔ_የማውቀው_መጀመሪያ_ሰው_መሆኔን_ሲቀጥል_ ኢትዮጵያዊ_መሆኔን_ብቻ_ነው!!” የምለው፤ ይህንን ሕብር ማንነቴን ጠቅልሎ የሚገልጽልኝ #ሰውነት እና #ኢትዮጵያዊነት ብቻ ስለሆነ ነው!!!
አምላካችን ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *