አቶ ደቻሳ አንጌቻ ታደሰ (የካርማሽ የጉዞ ማህበር ሰብሳቢ) ፍቅር ተፈጥሯዊ ነው። ከብሄራችሁ ውጪ አታግቡ ፤ ካገባችሁም ፍቱ ማለት ከአልተገራ ስሜት የሚመነጭ ነው ውድ የውሕድ ...
የሚድያው ዋና ሃሳብ ኢትዮጵያ ውስጥ የብሔር ነጻነት ለማክበር በሚል የተተከለው ሥርዓት በአወቃቀርም ሆነ በአፈጻጸም የሚሊዮኖችን የብሔር ነጻነት የማያከብር መሆኑን ለማስተማር ነው። ...
ውድ የውሕድ ቤተሰቦች በብዙ ሚሊዮኖች የምንጋራውን ውሕድ ኢትዮጽያዊ ማንነታችንን አጉልተን በማውጣት በማንኛውም ሃገራዊ ገዳዮች ላይ ነጠላ ማንነት ካላቸው ወገኖቻችን ጋር በአንድነት ...
መገፋት ከኢትዮጵያዊነት ወደ ቤሄርተኝነት ለመሄድ ያስገድዳል። የብሄርተኝነት ትግል ግን ዲሞክራሲን ሊያመጣ ይችላል? በአበበ በለው እና በኤርሚያስ ለገሰ መሃል የተደረገ ክርክር ውሕድ ...
የተለያየ ማህበርሰብ የተወለዱትን ውሕድ ማንነት ያላቸውን ኢትዮጵያዊያንን የረሳ ህገ መንግስት ነው
የህገ መንግስቱ ክፍተት ውሕድ ኢትዮጵያንን አለማካተቱ ነው
ብሔርንም በተመለከተ ያልተዛመድኩት ብሔር የለኝም!!..የኔ ቤተሰብ ውስጥ ሁሌም ትንሿን ኢትዮጵያዬን ነው የማየው። ለዚህ ነው እኔ እራሴን አንድ ጥግ ውስጥ ላስቀምጥሽ ብላት ማንነቴ ...







