Category: Video
Interview with historian Belay Sitotaw
አብዛኞቹ መሪዎቻችን ውሕድ ናቸው የታሪክ ምሁር መምህር በላይ ስጦታው
በአማራ እና በኦሮሞ መሃል ያለ የውሕድ ታሪክ በዋልታ – ቲቪ የተዘጋጀ
ውሕድ ኢትዮጵያኖችን አንሰንጥቃቸው ውሕድ ኢትዮጵያዊነት በዚህ ውስን በሆነ (በኦሮሞ እና በአማራ ብቻ የተፊጠር አስመስሎ በቀረበ) ጥናታዊ ፊልም የ ሚገለጽ አይደለም። በሃገራችን ከ84 በላይ ብሄረሰብ የተፈጠሩ ከ40 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ከኢትዮጵያዊነት ውጪ ማንነት የሌላቸው ዜጎች ቦታ ያልሰጠ እና የዘነጋ ዶክመንተሪም ቢሆንም ስለ ውሕዶችን እውቅና መስጠቱ በራሱ ሊበረታታ ይገባል። ሌሎቹ ከሁለት እና ከዛ በላይ ቤሄረሰቦች የተገኙ ውሕዶች …
ህገ መንግሥቱ ከመነሻው ኢትዮጵያዊነትን ክዶ የተነሳ የፖለቲካ ሰነድ ነው” አቶ ደቻሳ አንጌቻ ታደሰ (የካርማሽ የጉዞ ማህበር ሰብሳቢ)
አቶ ደቻሳ አንጌቻ ታደሰ (የካርማሽ የጉዞ ማህበር ሰብሳቢ) ፍቅር ተፈጥሯዊ ነው። ከብሄራችሁ ውጪ አታግቡ ፤ ካገባችሁም ፍቱ ማለት ከአልተገራ ስሜት የሚመነጭ ነው ውድ የውሕድ ኢትዮጵያዊ ቤተሰባች በጋዜጠኛ ይርጋ አበበ እና በአቶ ደቻሳ አንጌቻ ታደሰ ጋር በውሕድ ኢትዮጵያኖች ዙሪያ የተደረገ ቆይታ ይከታተሉ። ሁል ግዜም እንደምንለው በታሪክ ክስተቶች የተፈጠረውን በ30 ሚሊዮኖች በላይ የምንጋራውን አኩሪ የኢትዮጵያ ምሰሶ የሆነውን …
ውሕድ ማንነትን አልቀበለውም ፤ አንዱን ብሄር ምረጡ – ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጋቢሳ
ውድ የውሕድ ቤተሰቦች በብዙ ሚሊዮኖች የምንጋራውን ውሕድ ኢትዮጽያዊ ማንነታችንን አጉልተን በማውጣት በማንኛውም ሃገራዊ ገዳዮች ላይ ነጠላ ማንነት ካላቸው ወገኖቻችን ጋር በአንድነት ለሃገር ያደረግነውን አስተዋጾ እንዲታወቅና በአንድ ብሄር በጓ ፈቃድ በታቃፊነት ሳይሆን በሃገራችን ላይ በሙሉ ባለቤትነት መኖር እንደሚገባን ስንወያይ ቆይተናል። ውሕድ ኢትዮጵያዊነት በትውልድ የታደልነው ከሰው ሰራሸ የዘር ክልል በላይ የሆነ ኢትዮጵያን ከምስራቅ እስከ ምእራብ ከሰሜን እስከ …




