Video በህብር ተገምደን ያለን የአንድ ሃገር ሕዝብ ነን። ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ በውሕድ ኢትዮጵያዊ ውላጆቻቸው ከተለያየ ብሄረሰብ የሆኑ ውሕድ ኢትዮጵያዊንን ድምጽ የሆነውን ቻነል ስብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። በሃገራችን ውስጥ ከ40 ሚሊዮን በላይ በዘመናት ክስተቶች የተገኝን ፤ ከኢትዮጵያዊነት ብሄር ውጪ አማራጭ ማንነት የሌለን ፤ ውሕድ ኢትዮጵያዊያን ድምጻችንን ማሰማት እኛም አለን ማለትን አንዘንጋ። Continue Reading