Video

አስመላሽ ወ/ስላሴ የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ በ ETHIO FORUM Dec 9, 2019

በኢትዮ ፎረም የተደረገን ቃለ ምልልስ ላይ የሚቀጥሉት ሶስት ጥያቄዎች ጋዜጠኛው ቢጠይቅ ብለን አሰብን

1. ብሄር የሚወሰነው በዘር ሳይሆን በስነልቦና ከሆነ ውሕድ ልጅ ከእናት እና ከአባቱ ነጠላ ማንነት የተውጣጣ ውሕድ ስነልቦና ሊውረስ አይችልም?
2. ወላጆቹ ሌላ ክልል የወለዱት ልጅ ከአካባቢው በተጨማሪ የእናት አባቱን ስነልቦና ከቤቱ ሊይዝ አይችልም?
3. አንድ ከክልሉ ውጭ የተወለደ/ያደገ ልጅ ወደ ወላጆቹ ክልል ሊመለስ ቢፈልግ ማሟላት ያለበት ስነልባና መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው?
በአሁኑ ሰዓት ከ30 ሚሊየን በላይ ውሕድ ማንነት ስላላቸው ዜጎች የሚደረገው ውይይቶች እየተሻሻለ መምጣቱን ይታያል።
ሙሉውን ኘሮግራም ከታች በኮመንት ላይ የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *